ያሉትን ሁሉንም ግብአቶች እንዴት ማየት እችላለሁ?

በድር መተግበሪያው መነሻ ገጽ ላይ ባለው የግብአቶች ክፍል ውስጥ “ሁሉንም ይመልከቱ” የሚለው ላይ ሲጫኑ ሁሉም ግብአቶች በ”ሁሉም” ትር ሥር ይታያሉ።